የዮሐንስ ወንጌል 10:29

የዮሐንስ ወንጌል 10:29 አማ05

እነርሱን ለእኔ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል። ከአባቴ እጅ እነርሱን ነጥቆ መውሰድ የሚችል ማንም የለም።