የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2

የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2 አማ05

ቃል በመጀመሪያ ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ። እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።