የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 6:14

ትንቢተ ኤርምያስ 6:14 አማ05

የሕዝቤንም የስብራት ቊስል እንደ ቡጭራት በመቊጠር በሚገባ አያክሙትም፤ እንዲሁም ሰላም ሳይኖር ‘ሰላም ነው፤ ሰላም ነው፤’ ይላሉ።