የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 6:24

መጽሐፈ መሳፍንት 6:24 አማ05

ጌዴዎንም በዚያ መሠዊያ ሠርቶ “እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነው” ብሎ ሰየመው፤ (ይህም መሠዊያ እስከ ዛሬ የአቢዔዜር ጐሣ ይዞታ በሆነችው በዖፍራ ቆሞ ይገኛል።)