የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያዕቆብ መልእክት 3:6

የያዕቆብ መልእክት 3:6 አማ05

ምላስም እንደ እሳት ናት፤ ምላስ በአካል ክፍሎቻችን መካከል የምትገኝ ክፉ ዓለም ናት፤ አካላችንን ትበክላለች፤ ከገሃነም እንደሚወጣ እሳትም የኑሮአችንን ሂደት ሁሉ ታቃጥላለች።