የያዕቆብ መልእክት 3:2

የያዕቆብ መልእክት 3:2 አማ05

እኛ ሁላችን ብዙ ጊዜ እንሳሳታለን፤ በንግግሩ የማይሳሳት እርሱ ሰውነቱን መቈጣጠር የሚችል ፍጹም ሰው ነው።