የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 59:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 59:5 አማ05

እነርሱ የእባብ ዕንቊላል ይቀፈቅፋሉ፤ የሸረሪት ድርም ይፈትላሉ፤ እነዚያን ዕንቊላሎች የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤ ከሚቀፈቀፈው ዕንቊላል እፉኝት ይወጣል።