የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:24

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:24 አማ05

በገንዘባችሁ መልካም መዓዛ ያለው ዕጣን አልገዛችሁልኝም፤ ወይም በስብ መሥዋዕታችሁ አላረካችሁኝም፤ ነገር ግን በኃጢአታችሁ ብዛት ሸክም ሆናችሁብኝ። በበደላችሁም ብዛት አሰለቻችሁኝ።