የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:19

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:19 አማ05

እናንተ በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሕዝብ ሆይ! ከእንግዲህ ወዲህ አታለቅሱም፤ እግዚአብሔር ርኅሩኅ ስለ ሆነ የእርሱን ርዳታ በመፈለግ በምትጮኹበት ጊዜ ሰምቶ መልስ ይሰጣችኋል።