የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:1 አማ05

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ዐመፀኞች ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው! እኔ ባላወጣሁላቸው ዕቅድ መመራት ይፈልጋሉ፤ ከእኔም ፈቃድ ውጪ የቃል ኪዳን ውል በመፈጸም በኃጢአት ላይ ኃጢአት ይጨምራሉ።