ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:19-21

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:19-21 አማ05

እንግዲህ ወንድሞቼ ሆይ! በኢየሱስ ደም አማካይነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት የሚያስችለንን መተማመኛ አግኝተናል፤ የምንገባውም በመጋረጃው፥ ማለትም በሥጋው አማካይነት በከፈተልን በአዲሱና ሕያው በሆነው መንገድ ነው። በእግዚአብሔር ቤት ላይ ሥልጣን ያለው ትልቅ ካህን አለን።