ኦሪት ዘፍጥረት 26:34-35

ኦሪት ዘፍጥረት 26:34-35 አማ05

ዔሳው አርባ ዓመት ሲሆነው የብኤሪን ልጅ ዮዲትንና የኤሎንን ልጅ ባሴማትን አገባ፤ ሁለቱም ሒታውያን ነበሩ። ይህም ጋብቻ ይስሐቅንና ርብቃን ሲያሳዝናቸው ይኖር ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}