ኦሪት ዘጸአት 17:15-16

ኦሪት ዘጸአት 17:15-16 አማ05

ሙሴም መሠዊያ ሠርቶ “እግዚአብሔር የድል ሰንደቅ ዓላማዬ ነው” ብሎ ሰየመው፤ እንዲህም አለ “የእግዚአብሔርን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋችሁ ያዙ! እግዚአብሔር ዐማሌቃውያንን ለዘለዓለም ይዋጋቸዋል።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}