ኦሪት ዘጸአት 14:13

ኦሪት ዘጸአት 14:13 አማ05

ሙሴም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “አይዞአችሁ አትፍሩ! ባላችሁበት ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር እናንተን ለማዳን የሚያደርገውን ዛሬ ታያላችሁ፤ እነዚህን ዛሬ የምታዩአቸውን ግብጻውያን ዳግመኛ አታዩአቸውም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}