ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3 አማ05

እንዲህ ዐይነቱ ነገር ለክርስቲያኖች ስለማይስማማ ዝሙት ወይም ማናቸውንም ዐይነት ርኲሰት ወይም ንፍገት ማድረግ ይቅርና ወሬው እንኳ ሊሰማባችሁ አይገባም።