ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:8

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:8 አማ05

እኔ ከቅዱሳን ሁሉ የማንስ ብሆንም እንኳ ወሰን የሌለውን የክርስቶስን ባለጸግነት ለአሕዛብ እንዳበሥር በእግዚአብሔር ጸጋ ይህ ዕድል ተሰጠኝ።