መጽሐፈ መክብብ 5:10

መጽሐፈ መክብብ 5:10 አማ05

ብርን የሚወድ ብር አግኝቶ አይጠግብም፤ ሀብታም ለመሆን የሚፈልግም ሰው ትርፍ አግኝቶ በቃኝ አይልም፤ ይህም ከንቱ ነው።