የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 3:14

መጽሐፈ መክብብ 3:14 አማ05

እግዚአብሔር የሠራው ነገር ሁሉ ዘለዓለማዊነት እንዳለው ዐውቃለሁ፤ በእርሱ ላይ የሚጨመርበት ወይም ከእርሱ የሚቀነስ ነገር የለም፤ እግዚአብሔር ይህን ያደረገው ሰዎች እርሱን እንዲፈሩት ነው።