የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዳንኤል 10:13

ትንቢተ ዳንኤል 10:13 አማ05

የፋርስ መንግሥት አለቃ የሆነው መንፈስ ኻያ አንድ ቀን ሙሉ ተቃወመኝ፤ በፋርስ ብቸኛ መሆኔን አይቶ ከመላእክት አለቆች አንዱ የሆነው ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።