የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ አሞጽ 9:14

ትንቢተ አሞጽ 9:14 አማ05

ሕዝቤን እስራኤልን ወደ አገራቸው መልሼ አመጣለሁ፤ የፈረሱትን ከተሞች እንደገና ሠርተው በዚያ ይኖራሉ፤ ወይን ተክለው የወይን ጠጅ ይጠጣሉ፤ ልዩ ልዩ ተክሎችን ተክለው ፍሬውን ይመገባሉ።