የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 13:15

የሐዋርያት ሥራ 13:15 አማ05

የሕግና የነቢያት መጻሕፍት ከተነበቡ በኋላ የምኲራቡ አለቆች “ወንድሞች ሆይ፥ ሕዝቡን የሚያጽናና የምክር ቃል ካላችሁ ተናገሩ” ብለው ወደነጳውሎስ ሰው ላኩ።