የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:14-15

2 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:14-15 አማ05

በዚህ መልእክት ያስተላለፍንላችሁን ምክር የማይቀበል ሰው ቢኖር እንዲህ ያለውን ሰው ልብ በሉት፤ እንዲያፍርም ከእርሱ ጋር ግንኙነት አታድርጉ። ሆኖም እንደ ወንድም ምከሩት እንጂ እንደ ጠላት አትቊጠሩት።