2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:16

2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:16 አማ05

ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን፥ በጸጋውም የዘለዓለም መጽናናትን፥ መልካም ተስፋንም የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን