ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 23:5

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 23:5 አማ05

በሁሉም ነገር የተመቻቸና አስተማማኝ፥ ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን ከእኔ ጋር ስለ ገባ፥ በውኑ ቤቴ ለእግዚአብሔር ታማኝ አይደለም? ርዳታዬና ፍላጎቴስ ሁሉ እንዲሟላ አያደርግምን?