2 የጴጥሮስ መልእክት 3:13

2 የጴጥሮስ መልእክት 3:13 አማ05

ነገር ግን እኛ በሰጠን ተስፋ መሠረት የጽድቅ ሥራ የሚመሠረትበትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንጠባበቃለን።