ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:1

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:1 አማ05

ኤልሳዕም “እግዚአብሔር የሚለውን ስማ! ነገ ይህን ጊዜ በሰማርያ ሦስት ኪሎ ምርጥ ስንዴ ወይም ስድስት ኪሎ ገብስ በአንድ ጥሬ ብር ይሸመታል” ሲል መለሰለት።