የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:6-7

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:6-7 አማ05

በምድራዊ ሰውነታችን እስካለንበት ጊዜ ድረስ ከጌታ የራቅን መሆናችንን ብናውቅም እንኳ ሁልጊዜ በእርሱ እንተማመናለን። እኛ የምንኖረውም ጌታን በማመን እንጂ እርሱን በማየት አይደለም።