ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 31:21

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 31:21 አማ05

ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት ወይም ሕጉንና ትእዛዞቹን ለመጠበቅ ያከናወነው ሥራ ሁሉ ለአምላኩ ለእግዚአብሔር በፍጹም ታማኝነትና በመንፈሳዊ ቅናት ስለ ነበር ሁሉም ነገር ተሳካለት።