ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:20

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:20 አማ05

በመጨረሻ ግን አንድ መንፈስ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቀርቦ ‘እኔ ላሳስተው እችላለሁ’ አለ፤ እግዚአብሔርም ‘እንዴት አድርገህ ልታሳስተው ትችላለህ?’ አለው፤