1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:14

1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:14 አማ05

ትንቢት በተነገረልህ ጊዜና የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም እጃቸውን በጫኑብህ ጊዜ የተሰጠህን በአንተ ያለውን መንፈሳዊ ስጦታ አትዘንጋ።