የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:14-17

1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:14-17 አማ05

ወንድሞች ሆይ! “ሰነፎችን ገሥጹ፤ ፈሪዎችን አደፋፍሩ፤ ደካሞችን እርዱ፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ” ብለን እንመክራችኋለን። ማንም ሰው በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤ ይልቅስ ሁልጊዜ እናንተ ለእርስ በርሳችሁም ሆነ እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች ሁሉ መልካም ለማድረግ ትጉ። ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ባለማቋረጥ ጸልዩ፤