1 የጴጥሮስ መልእክት 2:24

1 የጴጥሮስ መልእክት 2:24 አማ05

ከኃጢአት ተለይተን በጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በመስቀል ላይ ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል።