1 የዮሐንስ መልእክት 5:1

1 የዮሐንስ መልእክት 5:1 አማ05

ኢየሱስ መሲሕ መሆኑን የሚያምን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ አባቱን የሚወድ ሁሉ ልጁንም ይወዳል።