1 የዮሐንስ መልእክት 4:17-19

1 የዮሐንስ መልእክት 4:17-19 አማ05

በዚህ ዓለም እኛ የምንኖረው ልክ ክርስቶስ እንደሚኖረው እንደ መሆኑ ፍቅራችን ፍጹም ቢሆን በፍርድ ቀን ያለ ፍርሀት በፊቱ ለመቅረብ ሙሉ መተማመን ይኖረናል። ፍጹም ፍቅር ፍርሀትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሀት የለም፤ ፍርሀት ከቅጣት ጋር የተያያዘ ስለ ሆነ የሚፈራ ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም። እግዚአብሔር አስቀድሞ ስላፈቀረን እኛም እናፈቅራለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}