1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:7

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:7 አማ05

እኛ የምንናገረው ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን ያዘጋጀውንና ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔርን ምሥጢር ጥበብ ነው።