የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሮሜ 9:32-33

ሮሜ 9:32-33 NASV

ይህ ለምን ሆነ? በእምነት ሳይሆን በሥራ እንደ ሆነ አድርገው በመቍጠር ስለ ተከታተሉት ነው፤ እነርሱም፣ “በማሰናከያው ድንጋይ” ተሰናከሉ። ይህም፣ “እነሆ፤ ሰዎችን እንዲደናቀፉ የሚያደርግ ድንጋይ፣ እንዲወድቁ የሚያደርግ ዐለት፣ በጽዮን ላይ አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም” ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።