የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 57:7-10

መዝሙር 57:7-10 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ ልቤ ጽኑ ነው፤ ልቤ ጽኑ ነው፤ እቀኛለሁ፤ አዜማለሁ። ነፍሴ ሆይ፤ ንቂ! በገናና መሰንቆም ተነሡ እኔም በማለዳ እነሣለሁ። ጌታ ሆይ፤ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ በሰዎችም መካከል እዘምርልሃለሁ፤ ምሕረትህ እስከ ሰማያት ከፍ ብላለችና፤ ታማኝነትህም እስከ ደመናት ትደርሳለች።