የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 51:3-5

መዝሙር 51:3-5 NASV

እኔ መተላለፌን ዐውቃለሁና፤ ኀጢአቴም ዘወትር በፊቴ ነው። በውሳኔህ ትክክል፣ በምትሰጠው ፍርድም ንጹሕ ትሆን ዘንድ፣ አንተን፣ በርግጥ አንተን ብቻ በደልሁ፤ በፊትህም ክፉ ነገር አደረግሁ። ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ገና እናቴም ስትፀንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ።