የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 51:2-4

መዝሙር 51:2-4 NASV

በደሌን ፈጽሞ ዕጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም አንጻኝ። እኔ መተላለፌን ዐውቃለሁና፤ ኀጢአቴም ዘወትር በፊቴ ነው። በውሳኔህ ትክክል፣ በምትሰጠው ፍርድም ንጹሕ ትሆን ዘንድ፣ አንተን፣ በርግጥ አንተን ብቻ በደልሁ፤ በፊትህም ክፉ ነገር አደረግሁ።