የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 34:18-19

መዝሙር 34:18-19 NASV

እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። የጻድቅ መከራው ብዙ ነው፤ እግዚአብሔር ግን ከሁሉም ያድነዋል።