የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 25:7

መዝሙር 25:7 NASV

የልጅነቴን ኀጢአት፣ መተላለፌንም አታስብብኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ ብዛት፣ እንደ ምሕረትህም መጠን አስበኝ።