መዝሙር 24:1-4

መዝሙር 24:1-4 NASV

ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ፣ ዓለምና በውስጧ የሚኖር ሁሉ የእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤ በውሆችም ላይ አጽንቷታል። ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ሊወጣ ይችላል? በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል? ንጹሕ እጅና ቅን ልብ ያለው፤ ነፍሱን ለሐሰት ነገር የማያስገዛ፤ በውሸት የማይምል።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

መዝሙር 24:1-4 - ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ፣
ዓለምና በውስጧ የሚኖር ሁሉ የእግዚአብሔር ነው፤
እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤
በውሆችም ላይ አጽንቷታል።

ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ሊወጣ ይችላል?
በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል?
ንጹሕ እጅና ቅን ልብ ያለው፤
ነፍሱን ለሐሰት ነገር የማያስገዛ፤
በውሸት የማይምል።መዝሙር 24:1-4 - ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ፣
ዓለምና በውስጧ የሚኖር ሁሉ የእግዚአብሔር ነው፤
እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤
በውሆችም ላይ አጽንቷታል።

ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ሊወጣ ይችላል?
በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል?
ንጹሕ እጅና ቅን ልብ ያለው፤
ነፍሱን ለሐሰት ነገር የማያስገዛ፤
በውሸት የማይምል።