የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 145:15-16

መዝሙር 145:15-16 NASV

የሁሉ ዐይን አንተን በተስፋ ይጠብቃል፤ አንተም ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸዋለህ። አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፤ የሕያዋን ፍጥረታትንም ሁሉ ፍላጎት ታረካለህ።