የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 139:17-18

መዝሙር 139:17-18 NASV

አምላክ ሆይ፤ ለእኔ ያለህ ሐሳብ እንዴት ክቡር ነው! ቍጥሩስ ምንኛ ብዙ ነው! ልቍጠራቸው ብል፣ ከአሸዋ ይልቅ ይበዙ ነበር። ተኛሁም ነቃሁም፣ ገና ከአንተው ጋር ነኝ።