አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤ እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።
መዝሙር 117 ያንብቡ
ያዳምጡ መዝሙር 117
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: መዝሙር 117:1-2
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos