የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 105:2-4

መዝሙር 105:2-4 NASV

ተቀኙለት፤ ዘምሩለት፤ ድንቅ ሥራዎቹንም ሁሉ ተናገሩ። በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚሹት ልባቸው ደስ ይበለው። እግዚአብሔርንና ብርታቱን ፈልጉ፤ ፊቱንም ዘወትር ፈልጉ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}