የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 101:2-3

መዝሙር 101:2-3 NASV

እንከን የማይገኝባትን መንገድ አጥብቄ እይዛለሁ፤ አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው? በቤቴ ውስጥ፣ በንጹሕ ልብ እመላለሳለሁ። በዐይኔ ፊት፣ ምናምንቴ ነገር አላኖርም።