የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 8:7-8

ምሳሌ 8:7-8 NASV

አንደበቴ እውነትን ይናገራል፤ ከንፈሮቼ ክፋትን ይጸየፋሉና። ከአንደበቴ የሚወጡት ቃሎች ሁሉ ጽድቅ ናቸው፤ አንዳቸውም ጠማማና ግራ የሚያጋቡ አይደሉም።