የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 7:1-3

ምሳሌ 7:1-3 NASV

ልጄ ሆይ፤ ቃሌን ጠብቅ፤ ትእዛዜንም በውስጥህ አኑር። ትእዛዜን ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ፤ ትምህርቴንም እንደ ዐይንህ ብሌን ተንከባከበው። በጣትህ ላይ እሰረው፤ በልብህ ጽላት ላይ ጻፈው።