የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 3:9-10

ምሳሌ 3:9-10 NASV

እግዚአብሔርን በሀብትህ፣ ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤ ይህን ብታደርግ፣ ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤ መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።